Home2022December (Page 12)

December 2022

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28/ 2015 ዓ.ም፡- አዲስ አበባ በከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አማካኝነት አምስት አባላት ያሉት የፀረ ሙስና ኮሚቴ መቋቋሙ ከንቲባ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የተቋቋመው ኮሚቴ በሀገር ደረጃ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አማካኝነት ተዋቅሮ ወደ ስራ ከገባው ብሄራዊ የፀረ ሙስና ኮሚቴ በተጨማሪ መሆኑም ተገልጧል፡፡ በዚህም መሰረት

Read More

በዞኑ የደረቀ ምርት፤ ፎቶ- የጎፋ ዞን ኮሙኑኬሽን አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28/2015 ዓ.ም፡- በጎፋ ዞን በሶስት ወረዳዎች ለተከታታይ አራት ዓመታት በአየር መዛባት ምክንያት በተከሰተው የምርት መቀነስ የተነሳ ከ 155 ሺህ  248 በላይ ቤተሰብ ለአስቸኳይ የምግብ እርዳታ መጋለጣቸውን የዞኑ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የዞኑ አደጋ ስጋት

Read More

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27/ 2015 ዓ.ም፡- ከትናንት ጀምሮ በተለያዩ የአገሪቱ ዩኒቨርስቲዎች እየተካሄደ ካለው የስራ ማቆም አድማ ጋር በተያያዘ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ መምህራን ማህበር ፕሬዚዳንትን ጨምሮ አራት መምህራን መታሰራቸው የዩኒቨርስቲው መምህራን ገለፁ፡፡ ስሟ እንዲጠቀስ ያልፈለገች የዩኒቨርሲቲው መምህርት ለአዲስ ስታንዳርድ እንደገለፀችው ስራ የማቆም አድማውን አስተባብራችኋል በሚል የአርባ ምንጫ

Read More