Home2022November (Page 7)

November 2022

ፍቅሩ ገብረ ድንቁምባብ: ፎቶ- በአማኑኤል ስለሺ ለእንግሊዝ ሮያል አካዳሚ ኢንጂነሪንግ አዲስ አበባ፣ ህዳር 14/ 2015 ዓ.ም፡- የእንግሊዝ ሮያል አካዳሚ ኢንጂነሪንግ እ.ኤ.አ. ለ2023 ዓ.ም. የአፍሪካ ምህንድስና ፈጠራ ሽልማት ኢትዮጵያዊው ሜካኒካል መሀንዲስ ፍቅሩ ገብረ ድንቁምባብን ጨምሮ  15 እጩ ተወዳዳሪ አፍሪካውያን የስራ ፈጣሪዎች  ዝርዝር አስታወቀ። ፍቅሩ ገብረ ዲኩምባብ በፈጠረው

Read More

ወ/ሪት ጽዮን ተገኝ አዲስ አበባ፣ ህዳር 14/ 2015 ዓ.ም፡-  የሸዋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት የስራ ባልደረባ የሆነችው ወ/ሪት ጽዮን ተገኝ ትላንት ምሽት 12 ስአት አካባቢ አቅጣጫው ካልታወቀ ቦታ በተተኮሰ ጥይት ሕይወቷ ማለፉን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ ወ/ሪት ጽዮን  ቤተሰብ ለመጠየቅ በባጃጅ ላይ እያለች በተተኮሰ ጥይት ህይወቷ ያለፈ

Read More

እንደዚ፣ በደብረ አባይ፣ ሰሜን-ምእራብ ትግራይ፣ እንደሚገኘው ክሊኒክ በትግይ ክልል ብዙ የጤና ተቋማት ተዘርፈዋል። ፎቶ፡ ድንበር የለሽ ሐኪሞች (ኤም ኤስ ኤፍ) አዲስ አበባ፣ ህዳር 13/ 2015 ዓ.ም፡- በትግይ ክልል በአሁኑ ወቅት ሙሉ በሙሉ አገልግሎት ይሰጣሉ ከተባሉ ዘጠኝ በመቶ የሚሆኑ የጤና ተቋማት ውጭ የመረጃ

Read More