Home2022November (Page 3)

November 2022

በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አባበ፣ ህዳር 17/ 2015 ዓ.ም፡ - በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች በመስራት ላይ ያሉ መምህራን እና ቴክኒካል ረዳቶች ለትምህርት ሚንስቴር እና ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በፃፉት ደብዳቤ መሰረት ከህዳር 26 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጌዜ የስራ ማቆም አድማ እንሚያደርጉ አስታወቁ። አዲስ ስታንዳርድ በጉዳዩ ላይ ያነጋገራቸዉ

Read More

አቶ ታረቀኝ ደግፌ : ፎቶ፡ ማህበራዊ ድህረ-ገፅ አዲስ አበባ፣ ህዳር 19/ 2015 ዓ.ም፡- በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ኢዜማን ወክለው ተመርጠው የደቡብ ከልል ም/ቤት አባል ሆነው በማገልገል ላይ ያሉት አቶ ታረቀኝ ደግፌ ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው በውል ወደማይታወቅ ቦታ መወሰዳቸውን የኢትዮጵያ

Read More

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19/2015 ዓ.ም፡- የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የመሬት አስተዳደር ጽ/ቤት ሃላፊ የነበረችውን ሀቢባ ኡመርን ጨምሮ የክፍለ ከተማው አምስት አመራሮች በህግ እየተፈለጉ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ  አሳወቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ እንደገለጸው ሃላፊዋን ሀቢባ ኡመርን ጨምሮ ምክትል ሃላፊው ተስፋዬ ግርማ፣ የመሬት አስተዳደር ባለሙያ የሆኑት በቃሉ ጸደቅ

Read More