ዜና፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየውን መደበኛ በረራ ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ
መቐለ አሉላ አባ ነጋ አየር ማረፊያ ፎቶ፡ናሽናልፓርከ.ኮም አዲስ አበባ፣ ህዳር 14/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየውን መደበኛ በረራ ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑን የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው አስታወቁ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
0 Comments