Home2022November (Page 10)

November 2022

በምህረት ገ/ክርስቶስ @MercyG_kirstos አዲስ አበባ፣ ህዳር 9/2015 ዓ.ም፦ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በአለም ቅርስነት ካስመዘገበቻቸዉ በርካታ ታሪካዊ ቅርሶች መካከል አንዱ የሆነዉና ከአዲስ አበባ 525 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የሐረር ከተማ የሚገኘው የጀጎል ግንብ የከፋ አደጋ አንዣቦበታል ይላሉ ነዋሪዎች፡፡ ግንቡ ከጠላት ለመከላከል

Read More

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9/2015 ዓ.ም፡ በኩዌት አንዲት ኢትዮጵያዊትን ጨምሮ በሰባት ሰዎች ላይ ባለፈው ረቡእ የተፈጸመውን የስቅላት የሞት ቅጣት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ኮሙሽን አወገዘ።የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ጽህፈት ቤት ቃል አቀባይ ሊዝ ትሮሴል ግድያው "ዘግናኝ" ነው ሲሉ ገልጸውታል፡፡ ከተጎጂዎቹ መካከል አራት የኩዌት ዜጎች

Read More

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8/2015 ዓ.ም፦ አሜሪካው ጄ ኤስ ኤች ኢንተርናሽናል ኩባንያ ከኢትዮጵያዉ ጂግራ ኬሚካልስ ጋር በመተባበር አፔክስ-10 የተሰኘ ኦርጋኒክ የማዳበሪያ ማበልፀጊያ ምርት ለኢትዮጵያ ገበያ ለማቅረብ አየሰራ መሆኑን በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ ለአዲስ ስታንዳርድ በላከው መግለጫ አስታውቋል። እንደ መግለጫው አፔክስ-10 አሜሪካ ሰራሽ ሲሆን ለአካባቢ ተስማሚ እና

Read More