ዜና፡ የጉራጌ ዞን ላልተወሰነ ጊዜ በተደራጀ ኮማንድ ፖስት እንዲመራ ተወሰነ
አቶ አለማየው ባውዲ-የደቡብ ክልል ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ፡ ፎቶ- ከቪዲዮ የተወሰደ አዲስ አበባ፣ ህዳር 16/ 2015 ዓ.ም፡- የጉራጌ ዞን የክልል አደረጃጀት ጥያቄን ተከትሎ ኢ-መደበኛ ቡድኖች አየፈጠሩ ያሉት ሁከትና ብጥብጥ በመደበኛ ህግ ማስከበር ስርዓት ማስቆም ባለመቻሉ ከህዳር 16 ቀን ጀምሮ በተደረጃ ኮማንድ ፖስት እንዲመራ መወሰኑን የደቡብ ክልል
0 Comments