Home2022November (Page 4)

November 2022

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ ዞን በጃዊ ሆስፒታል በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ቅጥር ሰራተኛ ሆኖ ሲያገለግል የነበረው ግለሰብ በህክምና የእውቀት ችግር ምክንያት የሁለት ሰው ህይወት እንዲጠፋ በማድረጉ በ11ዓመት ፅኑ እስራትና በብር 5,000 እንዲቀጣ ተወሰነ፡፡ ግለሰቡ የተመኝ አምላክ የተባለች የ7 ወር ህፃን

Read More

ዓዲመሓመድይ፣ ኣስገዲ ወረዳ፣ ትግራይ ክልል፣ ግንቦት 28 2022. ሰሜን ምዕራብ ትግራይ። ፎቶ፡ የአለም ምግብ ፕሮግራም/ክሌኢር ኔቪል አዲስ አበባ፣ ህዳር 17/ 2015 ዓ.መ፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ ተወካይ እና የሰብአዊ እርዳታ አስተባባሪ ዶክተር ካትሪን ሶዚ በትግራይ ያለው የሰብአው እርዳታ አቅርቦት ላይ መሻሻሎች ቢታዩም እርዳታ ከሚያስፈልጋቸ ሰዎች ቁጥር

Read More

የህዝብ ተወካዮች አባላት ህጉን በመቃወም ንግግር ሲያደርጉ፡ ፎቶ- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፌስቡክ ገፅ አዲስ አበባ፣ ህዳር 16/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የአገልግሎት ክፍያ እና ቅጣት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከፍተኛ ተቃዉሞ ቢገጥመዉም ህግ ሆኖ ፀደቀ፡፡ የቴለቪዥን ሚዲያውን  እንደገና ለማቋቋም በቀረበው ረቂቅ አዋጅ የተካተተው

Read More