ዜና፡ ከታጣቂ ሀይሎች ጋር የሰላም ድርድር ሰለማይኖር ቡድኑን የተቀላቀሉ ወጣቶች እንዲመለሱ የኦሮሚያ ክልል መንግስት አሳሰበ፤ ኢዜማ በበኩሉ መንግስት መዋቅሩን እንዲያፀዳ ጠየቀ
የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አባላት፡ ፎቶ - የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ድህረ-ገፅ አዲስ አበባ፣ ህዳር 21/ 2015 ዓ.ም፡- የኦሮሚያ ክልል መንግስት በክልሉ ጸጥታን ለማረጋገጥ በትኩረት ሲሰራ መቆየቱንና “የሼኔ አሸባሪ ሃይልን” ወደ ሰላማዊ መንገድ ለማምጣት በርካታ ሙከራዎች የተደረጉ ቢሆንም ኃይሉ እርስ በርሱ የማይደማመጥና ያልተደራጀ በመሆኑ መንግሥት ወደ እርቅ ድርድር
0 Comments