Home2022November (Page 8)

November 2022

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13/ 2015 ዓ.ም፡- የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ትምህርትን ለማስጀመር እንዲሁም ለተማሪዎች ምገባ የሚያግዝ 33 ሚሊዮን ዩሮ በኣለም አቀፉ የህፃናት መርጃ ድርጅት (UNICEF) እና በዓለም ምግብ ፕሮገራም (WFP) በኩል ድጋፍ ሰጠ። የትምህርት አገልግሎትን ወደነበረበት ለመመለስ እና የትምህርት ቤት ምገባ መርሃ ግብሮችን

Read More

አሻደሊ ሃሰን በአካባቢው የሚገኘውን የወርቅ ማዕድን እየጎበኙ አዲስ አበባ፣ ህዳር 12/ 2015 ዓ.ም፡- በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚንቀሳቀሱ ሁሉም የወርቅ አምራች ኩባንያዎች፣ አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች እና ማህበራት የወርቅ ምርቶቻቸውን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እንዲሸጡ መመሪያ አስተላለፈ። የክልሉ ፕሬዝዳንት አቶ አሻድሊ ሀሰን ማንኛውም ድርጅት በክልሉ ውስጥ እያመረቱት ያለ የወርቅ ምርት ለብሔራዊ

Read More

ዶ/ር ቀንዓ ያደታ: የአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማት ማኔጅመንት ቢሮ ኃላፊ - ፎቶ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት አዲስ አበባ፣ ህዳር 12/2015 ዓ.ም፡- በመዲናዋ 90 ሔክታር የሚሆን መሬት ወስደው ለበርካታ ዓመታት ሳያለሙ አጥረው ካስቀመጡ ተቋማትና ግለሰቦች ላይ መሬቱ መወሰዱን የአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማት

Read More