ዜና፡-የዩክሬን ሚኒስቴር 27,000 ቶን ስንዴ የጫነ መርከብ ወደ ኢትዮጵያ መንቀሳቀሱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ህዳር8/2015 ዓ.ም፡-ኖርድ ቪንድ የተሰኘ መርከብ ከየክሬን የተገኘ እህል በመጫን በ”እህል ኮሪደር” ወደ ኢትዮጵያ የተንቀሳቀሰ መሆኑን የዩክሬን የመሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፕሬስ አገልግሎት በፌስቡክ ገፁ ላይ ማስፈሩን ጠቅሶ ዩክሬንኢንፎ ዘግቧል፡፡ “ኖርድ ቪንድ መርከብ በ‹እህል ኮሪደር› በኩል 27,000 ቶን ስንዴ ይዛ ከዩክሬን ወደ ኢትዮጵያ እየተጓዘች ነው” ሲል ዩክሬን