Home2022March (Page 6)

March 2022

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሸዋ ዞን በመተሀራ ከተማ በአልጌ ቀበሌ በፈንታሌ ወረዳ መዝናኛ ቤት ዉስጥ ታጣቂዎች 10 ወጣቶችን ሲገድሉ ከ11 በላይ ሰዎች መቁሰላቸውን ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ዘግበዋል። ጥቃቱ የተከሰተው ሃሙስ መጋቢት 17 ቀን ሲሆን ታጣቂዎቹ ወጣቶቹ ፑል ይጫወቱበት የነበረውን መዝናኛ ቤት በማወካቸው

Read More

በአዲስ ስታንዳርድ ሪፖርተሮች አዲስ አበባ መጋቢት 10/2014:-የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ እና ትምህርት ሚኒስቴር በሁለት ዙር የተካሄደውን የትምህርት መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ካደረጉ በኋላ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት እና መቁረጫ ነጥብ ላይ ጥያቄ አቅርቧል። የክልሉ ትምህርት ቢሮም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤትና መቁረጫ ነጥብ

Read More

ጋዜጠኛ አሚር አማን እና የካሜራ ባለሙያው ቶማስ እንግዳ ማህሌት ፋሲል  @MahletFasil አዲስ አበባ መጋቢት 9 2014 - የአራዳ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት የግዜ ቀጠሮ ችሎት ዛሬ ቀረቡት የ የአሶሽየትድ ፕረስ ጋዜጠኛ አሚር አማን እና የካሜራ ባለሙያው ቶማስ እንግዳ ላይ ፖሊስ ምርመራን ስላልጨረስኩ 14ተጨማሪ ቀን ይሰጠኝ ሲል ችሎት ጠይቋል

Read More