Home2022March (Page 8)

March 2022

ባዶ ሸገር ዳቦ የችርቻሮ ሱቅ በአዲስ አበባ አዲስ አበባ የካቲት 30፣ 2014 - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩ ለሸገር ዳቦ 613 ሚሊዮን ብር ድጎማ በማድረግ፣ እንዲሁም በ198 ሚሊዮን ብር ለስንዴ አቅርቦት በድምሩ 812 ሚሊዮን ብር በመመደብ የዳቦ ምርት ማስጀመር ችሏል በማለት

Read More

አዲስ አበባ  የካቲት 29 2014 :- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ሚሼል ባቸሌት በ49ኛ ለሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ጉባኤ ባቀረቡት ሪፖርት  ላይ“በአፋር እና አማራ ክልል ግጭት መስፋፋት እና መጠነ ሰፊ የሰብአዊ መብት ረገጣ ሪፖርቶችን ማግኘተታቸውንና መቀጠላቸውን" ተናገሩ ። ህዳር 13 ቀን 2014 እና በየካቲት

Read More

ማህሌት ፋሲል  አዲስ አበባ የካቲት 28 2014 ፣ባለፈው ታህሳስ ወር በቁጥጥር ስር በዋሉበት ወቅት ለአሶሼትድ ፕሬስ ይሰሩ የነበሩትን ጋዜጠኛ አሚር አማን እና የካሜራ ባለሙያው ቶማስ እንግዳ ላይ  የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለመርማሪ ፖሊስ ዛሬ በዋለው ችሎት 14 ተጨማሪ ቀናትን ሰጠ።  አርብ ጥር 4

Read More