Home2022March (Page 9)

March 2022

በጌታሁን ጸጋዬ  አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 2014 - በአማራ ክልል ሞጣ ከተማ በጸጥታ ሃይሎች ላይ ግድያ በመፈጸሙ የአካባቢው ፋኖ አባላት እጃቸው አለበት ተብሏል። በከተማው በአማራ ክልል የጸጥታ ሃይሎች ከፋኖ ጋር በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት መጥፋት እና የአካል ጉዳት ደርሷል ሲል ዋዜማ ራዲዮ ዘግቧል። የሞጣ ከተማ

Read More

አሶሽየትድ ፕረስ ጋዜጠኛ አሚር አማን እና የካሜራ ባለሙያው ቶማስ እንግዳ በማህሌት ፋሲል @MahletFasil አዲስ አበባ፣ የካቲት 25 2014 - የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የግዜ ቀጠሮ ችሎት ዛሬ የቀረቡት የአሶሽየትድ ፕረስ ጋዜጠኞች ላይ ፖሊስ የምርመራ መዝገቡን የዞ የፊታችን ሰኞ እንዲቀርብ ትእዛዝ ሰጠ:: ጋዜጠኛ አሚር አማን

Read More

ፋቱ ቤንሱዳ የሰብአዊ መብቶች ካውንስል ፕሬዝዳንት አምባሳደር ፌዴሪኮ ቪሌጋስ (አርጀንቲና) ጋምቢያዊቷ ፋቱ ቤንሱዳ፣ ኬንያዊቷ ካሪ ቤቲ ሙሩንጊ እና አሜሪካዊቷን ስቲቨን ራትነር በኢትዮጵያ የአለም አቀፍ ሰበአዊ መብቶች ኮሚሽን  ሶስት አባላት ሆነው መሾማቸውን አስታውቀዋል።  ወይዘሮ ቤንሱዳ የሶስቱ  ኮሚሽኖች ሊቀመንበር ሆነው አንሚያገለግሉ ታውቋል። በታህሳስ 17 ቀን 2021

Read More