ዜና: በኦሮሚያ ክልል መንግሥት እና በከረዩ ማኅበረሰብ መካከል እየተካሄደ ያለው የእርቅ ሂደት የወንጀል ተጠያቂነትን መተካት ወይም ማስተጓጎል የለበትም : ኢሰመኮ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15/2014 - የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ትላንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ በኦሮሚያ ክልል የአባገዳዎች ምክር ቤት አስተባባሪነት በክልሉ መንግሥት እና በከረዩ ማኅበረሰብ የሀገር ሽማግሌዎች መካከል እየተካሄደ የሚነኘው ሽምግልና በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ላይ ለተፈጸመው ግድያ የወንጀል ተጠያቂነትን መተካት ወይም ማስተጓጎል
0 Comments