Home2022March (Page 2)

March 2022

ማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ መጋቢት 20/2014: የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ሁለቱ የአሶሴትድ ፕሬስ ጋዜጠኞች ጋዜጠኛ አሚር አማን እና የካሜራ ባለሙያ ቶማስ እንግዳ እያንዳንዳቸው የ60 ሺ ብር ዋስ አስይዘው ከእስር እንዲወጡ ፈቀደላቸው። በዛሬው ችሎት ፖሊስ 14 ተጨማሪ የምርመራ ቀን ጠይቋል። የተከሳሽ

Read More

አዲስ አበባ መጋቢት 20/2014: በሳውዲ አረቢያ መንግስት ያሉት ኢትዮጵያውያን  ከረቡዕ መጋቢት 21 ጀምሮ  ወደ አገራቸው እንደሚመለሱ   የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው ከሳዑዲ አረቢያ የተመለሱ የዜጎችን መልሶ ማቋቋምና ማገገም እንዲከታተል የተቋቋመው ኮሚቴ ሰኞ መጋቢት 19 ቀን 2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር

Read More

በጌታሁን ጸጋዬ አዲስ አበባ መጋቢት 19/2014፡- በደቡብ ክልል የኮንሶ ዞን የሰገን ወረዳ የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ ገረሙ ገለቦ ትናንት ምሽት ከጓደኞቻቸው ጋር በሆቴል ውስጥ እየተመገቡ ሳለ በጥይት መገደላቸው ተገለጸ። ግድያው በተፈፀመበት ምሽት አብረውት የነበሩ ሶስቱ  ጓደኖች እና የሆቴሉ ባለቤት የሆነችው ሴት  በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የወረዳው ሰላምና

Read More