March 2022

አዲስ አበባ መጋቢት 22፣ 2014:- ከአማራ ክልል ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ታጣቂዎች እና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ በፈንታሌ ወረዳ በአካባቢው ታጣቂዎች መካከል በተፈጠረ የሚሊሻ አዛዡን ኮማደር አብዲሳ ኢፋን ጨምሮ በበርካታ ታጣቂዎች ላይ የሞት እና የአካል ጉዳት መድረሱ ተገለጸ። ግጭቱን ተከትሎ ከሁለቱም ወረዳዎች እርስ በእርስ የሚጣረሱ  መግለጫዎች ተሰጥተዋል። የምንጃር

Read More

ማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ መጋቢት 22፣ 2014:- የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት መርማሪ ፖሊስ በጋዜጠኛ አሚር አማን እና በካሜራ ማለሙያው ቶማስ እንግዳ ላይ የጠየቀውን ይግባኝ ውድቅ አደረግ። ፖሊስ ማክሰኞ  እለት ሁለቱ ባለሙያዎች እያንዳንዳቸው በ60ሺ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት ቢወስንም

Read More

ማህሌት ፋሲል  አዲስ አበባ መጋቢት 21 /2014 - የጥቁር አንበሳ የጤና ባለሙዎች እና የአስተዳደር ሰራተኞች አስተዳደራዊ ችግሮችን በመቃወም ዛሬ ጠዋት ፋና ቴሌቭዥን  ጣቢያ በር ላይ ሊያደርጉት የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ በፀጥታ ሀይሎች ተከለከለ። የጤና ባለሙያዎቹ  ለአስተዳደሩ  በርካታ ጥያቄዎች ቢያቀርቡም መልስ የሚሰጣቸው አካል ባለማግኘታታቸው በሆስፒታሉ ከሚሰሩ ከተለያዩ ክፍል

Read More