Home2022March (Page 5)

March 2022

አዲስ አበባ፡- በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መዩኪ እዩ ዴንግ ጋር ተወያዩ። በውይይቱም አምባሳደር ነቢል በኢትዮጵያና በደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር ዙሪያ በጸጥታና ልማት ጉዳዮች ላይ ለሚኒስትሩ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በተለይም በኢትዮጵያ ድንበር ላይ የሙርሌ ታጣቂዎች በንጹሃን ዜጎች ላይ እየደረሰ ያለውን

Read More

በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ መጋቢት 12/2014 የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ቅርንጫፍ 3ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ዳኞች በዛሬው እለት በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የቀርበውን ለቀድሞ የሜቴክ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ ለቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የምስክርነት ቃላቸውን በበይነ

Read More

አዲስ አበባ መጋቢት 12/2014-የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2013 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ስህተት መፈጠሩን ገልፆ  አጣሪ ቡድን ወደ ፈተናወች ኤጀንሲ መላኩን አስታወቀ፡፡  የክልሉ ትምህር ቢሮ ከሶስት ቀን በፊት  በ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ ጊዜው እንዲራዘም ጠይቋል፡፡ የአማራ ክልል መገናኛ ብዙሃን

Read More