HomeSocial Affair (Page 64)

Social Affair

ጥር 04/2015 ዓ.ም ፦ ሂውማን ብሪጅ ግብረሰናይ ድርጅት በግጭት ምክንያት ጉዳት ለደረሰበት የወልድያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የተለያዩ የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ አደረገ፡፡ የጤናው ዘርፍ በግጭቱ ከፍተኛ ውድመት ያሰተናገደ ዘርፍ መሆኑን የገለጹት የጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ዴዔታ ዶ/ር አየለ ተሾመ የተደረገው ድጋፍ ያጋጠሙትን ችግሮች

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 2/2015 ዓ.ም፡- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚገኙ አምስት ከተሞችን ማለትም ሱሉልታ፣ ቡራዩ፣ ለገጣፎ ለገዳዲ፣ ገላን እና ሰበታን በአንድ አጣምሮ የሚያስተዳድር የሸገር ከተማ አስተዳደር እንዲመሰረት በቅርቡ መወሰኑ ይታወሳል። ከተማው በ160 ሺህ ሄክታር ላይ የተመሰረተ ሲሆን በአዲስ አበባ ዙሪያ ያሉ ከተሞችን በማጣመር 12

Read More

ፎቶ፥ኮምቦልቻ ኮምዩኒኬሽን አዲስ አባባ፣ጥር 01 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በኮምቦልቻ ከተማ ከልዑል መኮነን ሆቴል ወደ አየር መንገድ በሚወሰደው ጎዳና፣ እስከ ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለው መንገድ በአምባሰሏ ንግስት አርቲስት ማሪቱ ለገሰ ስም እንዲሰየም መወሰኑን የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳዳደር በትላንትናው እለት አስታወቀ። እንደ የኮምቦልቻ ኮምዩኒኬሽን መረጃ፣ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ መሀመድ

Read More