ዜና፡ ከምስራቅ ወለጋ ወረዳዎች በፀጥታ ችግር ምክኒያት ተፈናቅለው በጊዳ እንዲሁም ባህር ዳር ከተሞች የተጠለሉ ንፁሀን ዜጎች ለከፋ ሰብአዊ ችግር ተዳርገዋል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 29/ 2015 ዓ.ም፡- በምዕራብ ኦሮሚያ ምስራቅ ወለጋ ዞን በጊዳ አያና እና ኪረሙ ወረዳዎች በሚገኙ ከተሞችና መንደሮች በተፈጠረው ግጭት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ዜጎች የከፋ ሰብዓዊ ቀውስ ውስጥ መሆናቸውን የአካባቢው ባለስልጣን እና ነዋሪ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ። ከ30,000 በላይ የተፈናቀሉ ዜጎች ያለ ምግብ፣ ውሃ፣ መጠለያ
0 Comments