HomeSocial Affair (Page 63)

Social Affair

ፎቶ ዩኒሴፍ/ክሪሰቲን ኔሰቢት አዲስአበባ፣ ጥር፣13/ 2015 ዓ.ም፡- ኢንግሊዝ በኢትዮጵያ ውስጥ  የጸጥታ ችግር እየተባባሰ በመጣባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ከ600,000 በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን የሚውል የ16.6 ሚሊዮን ፓውንድ ድጋፍ ማድረጓን  የእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር አንድሪው  ሚካኤል ገልፁ፡፡ በተጨማሪም የአለም አቀፉ ማህበረሰብ  “በኢትዮጵያ እየተባባሰ ያለውን ሰብዓዊ ቀውስ” እንዳይዘነጋ ኢንግሊዝ ጥሪ አቅርባለች፡፡ የ11.6 ሚሊዮን

Read More

የአዲስ አበባ፦ ጥር 12/ 2015 ዓ.ም. - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ጭማሬ መነሻ በማድረግ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ላይ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጫ ዋጋ ከነገ ጀምሮ መጨመሩን አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት ለሚኒባስ የታክስ ተሸከርካሪዎች የጉዞ ርቀት

Read More

ባለፈው አመት በእንጅባራ ከተማ በ82ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር በዓል ላይ ከታዩ የፈረስ ትርዒቶች የተቀረፁ ምስሎች። ፎቶዎች፡ የአማራ ብልፅግና ፓርቲ አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015፦ የአዊ ብሄረሰብ መለያ የሆነውን የአገው ፈረሰኞች በዓል የአዊ ብሄረሰብ መለያ የሆነውን የአገው ፈረሰኞች በዓል በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባሕል ድርጅት (UNESCO) በማስመዝገብ

Read More