ዜና፡ በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ሶስት የአፍ መፍቻ ቋንቋዎች በትምህርት ስርዓት ውስጥ ይበልጥ ለማጠናከር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ መጋቢት 14/2014 - በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በሚገኙ ትምህርት ቤቶች በአፍ መፍቻ ቋንቋነት እየተጠቀሙባቸው ባሉት ሶስት ቋንቋዎች ስርአተ ትምህርቱን ለማሻሻል እየሰራ መሆኑን የክልሉ መንግስት አስታወቀ። በክልሉ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የኮሞ፣ ማኦ እና ጉዋማ ቋንቋዎችን በትምህርት ስርዓቱ ላይ ውጤታማ እንዲሆኑ ለማድረግ የክልሉ ትምህርት ቢሮ እና የሚመለከታቸው
0 Comments