HomeSocial Affair (Page 54)

Social Affair

በአፋር ክልል የሚገኝ መጠለያ ጣቢያ፤ ፎቶ-ኢሰመኮ አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/ 2015 ዓ.ም፡– የንግድና የሰዎች እንቅስቃሴ ገደብ ባለመነሳቱ በአፋር የሚገኙ ተፈናቃዮች እና ተመላሾች በዘላቂነት እንዲቋቋሙ የሚያስችል ሁኔታዎች እንዳይፈጠር ተግዳሮት መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ይህንን ያስታወቀው የካቲት 15 ቀን 2015 በድረገጹ ይፋ ባደረገው ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሆን

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር የ12 አመት ህፃን ልጅ ላይ የጋብቻ ስነስረዓት በፈፀመ የ28 አመት ወጣት ላይ የአንድ ዓመት ከስምንት ወር የእስራት ቅጣት የተወሰነበት መሆኑን የጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት ገለፀ። ተከሳሽ ዲያቆን ጌታቸው አለልኝ የተባለ ግለሰብ

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14/ 2015 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ኢትዮጵያ በሚገኙ አምስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች በተካሄደው የሪፈረንደም ድምጽ አሰጣጥ አብዘሃኛው መራጭ አዲስ ክልል ለመመስረት የሚያስችል የድጋፍ ድምጽ መስጠቱን አስታወቀ። ጥር 29 ቀን 2015 ድምጽ ከተሰጠባቸው አምስቱ ዞኖች እና አምስቱ ልዩ ወረዳዎች መካከል

Read More