HomeSocial Affair (Page 56)

Social Affair

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የካቲት 8 ቀን 2015 ዓ.ም. በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ቦታዎች የቧንቧ ውሃ አቅርቦት ከወር በላይ ለሆነ ጊዜ መቋረጡን ተከትሎ ላጋጠማቸው የውሃ ችግር መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጥያቄ

Read More

የወጣቷ ኢትዮጵያዊት አስከሬን የተገኘበት አካባቢ።ፎቶ: bialystok.wyborcza አዲስ አበባ፣ የካቲት 10/2015 ዓ.ም፡- በሳምንቱ መጨረሻ በፖላንድ እና ቤላሩስ ድንበር አካባቢ የአንድ ኢትዮጵያዊት ሴት አስከሬን በጫካ ውስጥ መገኘቱን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ። የፖላንድ የሰብአዊ መብት ኮሚሽነር ከሁለት ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ በድንበር አካባቢ ሞተው ከተገኙት ሰዎች ውስጥ ኢትዮጵያዊቷ አምስተኛዋ

Read More

በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9/ 2015 ዓ.ም፡- በወልቂጤ ከተማ በትላንትናው እለት በንፁህ ውሃ እጥረት ችግር ምክኒያት ጄሪካን ይዘው  ሰላማዊ ሰልፍ በወጡ የከተማዋ ነዋሪዎች ላይ የፀጥታ ሃይሎች በከፈቱት ተኩስ 6 ሰዎች ሲሞቱ ከ15 ሰዎች በላይ ላይ ከፍተኛ ጉዳት  መድረሱን የከተማዋ ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፁ፡፡ ለአመታት በውሃ

Read More