HomeSocial Affair (Page 13)

Social Affair

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30 / 2015 ዓ.ም፡- ምክትል ሳጅን ያለለት ደጉ ትላነት ሰኔ 29 ቀን  ማታ በሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር 08 ቀበሌ ከምሽቱ 4 ስዓት በስራ ላይ እያሉ ባልታወቁ ግለሰቦች በጥይት መገደላቸውን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ የአሁኑ ግድያ በአማራ ክልል በአንድ ሳምንት ውስጥ የተገደሉ የአካባቢ ባላስልጣንና የፀጥታ አካልን

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29/ 2015 ዓ.ም፡- የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ በትግራይ ክልል በነበርው ጦርነት ወቅት ቅድስት ቤተክርስቲያን ጦርነቱ እንዲቆም መግለጫ ባለመስጠቷ ፣ በጦርነቱ መካከል ወደ ትግራይ ክልል መግባትና መውጣት በሚቻልበት ወቅትም በክልሉ የሚገኙ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንንና መላው ሕዝበ ትግራይን

Read More

“ከለውጡ በኋላ ፈተና በዝቷል ለተባለው እውነት ነው ፈተና በስቷል ግን ደግሞ ተፈናው እያዳከመን ሳይሆን እንደ ወርቅ አጠንክሮ እያወጣን ነው” -ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አዲስ አባባ፣ ሰኔ 29 /2015 ዓ.ም፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት 6ኛውን፣ 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን፣ 28ኛ ስብሰባውን እያካሄደ

Read More