HomeSocial Affair (Page 10)

Social Affair

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የሚገኙ የተኩላ እንስሳ ዝርያዎች ገዳይ በሆነ ቫይረስ ሳቢያ እና መኖሪያቸው እየጠበበ በመምጣቱ የመጥፋት አደጋ እንደተጋረጠባቸው ተገለጸ። ሁኔታውን ለመቀልበስ የማዳን ስራ እየተሰራ መሆኑን ዲስከቨሪ ዋይልድ ላይፍ ድረገጽ ባወጣው ዘገባ አስታውቋል። በባሌ ተራሮች ላይ የሚገኙት የቀይ ቀበሮ የተኩላ ዝርያዎች ካኒን ዲስቴምፐር (Canine

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7/ 2015 ዓ.ም፡- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ግልገል በለስ ከተማ በተለምዶ “ቻይና ካምፕ” ተብሎ በሚጠራ ሰፈር በታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት፣ 3 የአካባቢውን ሚሊሻ አባላት ጨምሮ 8 ነዋሪዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡ ጥቃቱ የተፈፀመው በግልገል በለስ ከተማ፣ በተለምዶ “ቻይና ካምፕ” ተብሎ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6/2015 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል ሐምሌ 9 ይደረጋል የተባለው የኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ የሕገ ቤተ ክርስቲያንን ያላከበረና የቤተ ክርስቲያንን ማዕከላዊነት የሚጥስ በመሆኑ እንዲቆም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ባወጣው መግለጫ ጠየቀ። ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ እና የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የጳጳሳቱን

Read More