ዜና፡ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ተወያዩ፤ ሩሲያ ለአፍሪካ አገራት ነፃ የእህል ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም፡- የሩሲያ- አፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ ለመሳተፍ ወደ ሩሲያ ያቀኑት ጠቅላይ ሚንስትር አብይ በትላንትናው እለት ከሩሲያው መሪ ቭላድሚር ፑቲን ጋር በቅዱስ ፒተርበርግ መምከራቸውን አለም አቅፍ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች ባደረጉት ውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የቆየ እና ታሪካዊ ግንኙነት አጠናክረው በቴክኖሎጂ፣ በሳይበርሴኩሪቲ፣
0 Comments