HomePolitics (Page 13)

Politics

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም፡- የጋምቤላ ክልል ጸጥታ ሁኔታ መደፍረስ በነዋሪዎች ላይ ያደረሰው ከፍተኛ ጉዳት እና የሰብአዊ መብቶች ጥሰት የመንግሥትን ተጨማሪ ትኩረት የሚሻ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። ከግንቦት ወር 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በተለያዩ የጋምቤላ ክልል አካባቢዎች የትጥቅ ግጭቶች፣ የታጠቁ ቡድኖች

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ከፍርድ ቤት ትእዛዝ ውጭ በእስር የሚገኙ የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችን በአፋጣኝ እንዲለቅ ሂዩማን ራይት ዎች ጠየቀ። ሰባት የኦሮሞ ተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ፍርድ ቤት በነጻ ቢለቃቸውም በኦሮምያ ፖሊስ በዘፈቀደ ታስረው እንደሚገኙ የገለጸው የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ሂዩማን ራይት ዎች

Read More

አዲስ አበባ፣ ሓምሌ 13 / 2015 ዓ.ም፡- በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት አንዱ የነበረው  “ኢትዮ ሰላም” የተሰኘ የዩቱዩብ ቻናል መስራች እና የፖለቲካ ትንታኔ በመስጠት የሚታወቀው ቴዎድሮስ አስፋው በዛሬው ዕለት ከአገር መውጣቱን ወንድሙ ቢንያም አስፋው ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፀ፡፡ ቴዎድሮስ አስፋው ከአገር ለመውጣት የተገደደው በተደጋጋሚ ዛቻና ማስፈራሪያ

Read More