HomePolitics (Page 15)

Politics

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6/2015 ዓ.ም፡- ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በሱዳን ጉዳይ በሚመክረው የካይሮ ስብሰባ ለመታደም ግብጽ ይገኛሉ፤ ትላንት ሐምሌ 5 ቀን 2015 ዓ.ም ማምሻ ግብጽ የገቡት ዶ/ር አብይ የግብጹ ፕሬዝዳንት አልሲሲ በቤተመንግስታቸው አቀባበል እንዳደረጉላቸው የግብጽ መገናኛ ብዙሃን አስታውቀዋል። ከአልሲሲ ጋር በህዳሴ ግድብ ዙሪያ፣ በሁለቱ ሀገራት

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5/2015 ዓ.ም፡- የአፍሪካ ህብረት የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በትግራይ የተፈጸሙ ጥሰቶችን እንዲመርመር ያቋቋመውን ኮሚሽን ይፋዊ ባልሆነ መንገድ እንዲቆም ማድረጉ ተገለጸ። በኢትዮጵያ ለሁለት አመታት የታካሄደውን ጦርነት ተከትሎ የተፈጸሙ የመብት ጥሰቶችን ለመመርመር የተቋቋመ የመጀመሪያው ኮሚሽን መሆኑ ይታወሳል። ምርመራው እንዲቋረጥ ከማድረጉ በተጨማሪ የህብረቱ ኮሚሽን በድረገጹ የነበረውን እና

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4/2015 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ በተካሄደው ስለሱዳን ጉዳይ በመከረው የኢጋድ የመሪዎች ስብሰባ የሱዳን ተቀናቃኝ ሀይሎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲፈርሙ ተጠየቀ። ኢጋድ ትላንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ሁለቱም ሀይሎች ውጊያቸውን እንዲያቆሙና ባፋጣኝ የተኩስ ማቆም ስምምነት እንዲፈጽሙ ጠይቋል። በተመሳሳይ ኢጋድ በሱዳን የአባል ሀገራቱ ወታደሮች

Read More