HomePolitics (Page 8)

Politics

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 1/2015 ዓ.ም፡- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በሚል ስያሜ ፓርቲ ለመመስረት በእነ ገ/ሚካኤል ተስፋዬ በቀረበ የዕውቅና ጥያቄ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ውድቅ ማድረጉን በተመለከተ የቀረበለትን ክስ መርምሮ በሰጠው ውሳኔ የምርጫ ቦርድን ውሳኔ ማጽናቱ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

Read More

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 1/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ግጭት አሳስቦኛል ሲል የአለም ጤና ድርጅት ገለፀ፡፡ የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም በትዊተር ገፃቸው፣ በአማራ ክልል መንገዶች በመዘጋታቸው እንዲሁም ኢንተርኔት እንዲቋረጥ መደረጉ ለግኑኝነት አዳጋች ሁኔታ መፈጠሩና የሰብዓዊ እርዳታን ወደ ክልሉ ለማድረስ አስቸጋሪ እንዳደረገው ገልፀዋል፡፡ ዋና

Read More

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 1/2015 ዓ.ም፡- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መመሪያ ዕዝ ዋና ሰብሳቢ አቶ ተመስገን ጥሩነህ በሰጡት መግለጫ በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች “አንዳንድ የዞን እና የወረዳ ከተሞችን መቆጣጠራቸውን” እንዲሁም በተወሰኑ ቦታዎች “ወንጀለኞችን ከማረሚያ ቤት ማስለቀቃቸውን” አስታወቁ። በአማራ ክልል እየተከናወነ ያለው የሕግ ማስከበር ሥራ በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ

Read More