ዜና፡ የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን ተከትሎ ተጠሪነቱ ለጠ/ሚኒስትሩ የሆነ በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሚመራ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ መቋቋሙ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29/2015 ዓ.ም፡- በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት የጸና ይሆናል ሲሉ የፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ማስታወቃቸውን የሀገሪቱ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን አስታውቀዋል። የፍትሕ ሚኒስትሩ በአስቸኳይ ግዜ አዋጁ አተገባበር ዙሪያ ማብራሪያ መስጠታቸውን ዘገባዎቹ አመላክተዋል። በመንግስት ይፋ የተደረገው የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ
0 Comments