ዜና፡ የኢትዮጵያ ጦርነት ከ1984 ጀምሮ በዓለም ላይ ከተካሄዱ ጦርነቶች ከፍተኛ ሞት የተመዘገበበት ነው ሲል አንድ ጥናት ገለፀ
በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የወደመ ታንክ (ፎቶ፡ ሮይተርስ/ቲክሳ ነገሪ) አዲስ አበባ፣ ሓምሌ 13/2015 ዓ.ም፡- ለትርፍ ያልተቋቋመው ኦስሎ የሰላም ጥናትና ምርምር ተቋም ባወጣው አዲስ ሪፖርት የኢትዮጵያ ጦርነት ከ1984 ጀምሮ በዓለም ላይ ከተካሄዱ ጦርነቶች ከፍተኛ ሞት የተመዘገበበት መሆኑን በመግለፅ በጦርነቱም ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን አስታውቋል፡፡ ሀሙስ ሓምሌ 6
0 Comments