HomeNews (Page 114)

News

የፌዴራል ፖሊስ ካወጣቸው ምስሎች መካከል በቁጥጥር ስር የዋሉ ተጠርጣሪዎች ጥቅም ላይ ይውላሉ የተባሉ የተለያዩ ሀሰተኛ የደህንነት ልብሶችን የሚያሳይ ምስል ይገኝበታል። ፎቶ፡ ፌደራል ፖሊስ አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015፦ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ከሚከበሩት በዓላት መካከል አንዱ በሆነው በዘንድሮው የጥምቀት በዓል ላይ የሽብር ጥቃት ለመፈጸምና ሃይማኖታው

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 8/2015 ዓ.ም፡- የድሬዳዋ አስተዳደር ራሱን የቻለ ክልላዊ መንግሥት እንዲሆን ወይም ከሶማሌና ኦሮሚያ ክልሎች ወደ አንዱ እንዲጠቃለል ሪፈረንደም እንዲካሄድ ለፌዴራል መንግሥት ጥያቄ ቀረበ፡፡ ጥያቄው የድሬዳዋ አስተዳደር እያጋጠመው ካለው የበጀት እጥረት፣ ፍትሐዊ ያልሆነ የሀብት ክፍፍልና በዕድገት የመቀጨጭ ችግሮችን ለመቅረፍ የማይቻል ከሆነ፣ መፍትሔ ያስፈልጋል በሚል ለሁለቱ

Read More

አዱስ አበባ፣ ጥር 6/ 2015 ዓ.ም፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ጥር 6 ቀን 2015 ዓ.ም. አራት አባላትን በክብር ሸኝቷል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለአራቱም የምክር ቤት አባላት ቀጣይ ጉዟቸው ስኬታማ እንዲሆንላቸው ተመኝቷል ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ፅህፈት ቤት አስታውቋል። አራቱ ሚንስትሮች፣

Read More