HomeLaw & Justice (Page 55)

Law & Justice

አዲስ አበባ መጋቢት 27፣ 2014 የተራራ ኔትወርክ ኦንላይን ሚዲያ ዋና አዘጋጅ የሆነው ታምራት ምንም አይነት ክስ ሳይመሰረትበት 117  ቀናት ክስ ሳይመሰረትበት እና የዋስትና ጥያቄው ሳይፈቀድለት  በፖሊስ ቁጥጥር ስር ቆይቷል። መጋቢት 1 ቀን 2014 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል ልዩ ዞን ፊንፊኔ ዙሪያ በሚገኘው ገላን ወረዳ ፍርድ ቤት ዳኞች

Read More

በደረጀ ጎንፋ አዲስ አበባ መጋቢት 27፣ 2014 - በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቅምቢቢት ወረዳ 280 ሄክታር ስፋት ያለው መሬት ‘በማይታወቅ ሁኔታ’ በአማራ ክልል መንግስት አስተዳደር ስር መግባቱን የወረዳው ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ  መግለጫ አስታውቋል። በተጨማሪም የአማራ ልዩ ሃይል በወረዳው መሰማራቱ የአካባቢውን አርሶ አደሮች በነፃነት እንዳይዘዋወሩ እያደረጋቸው መሆኑንም

Read More

አዲስ አበባ መጋቢት 22፣ 2014:- ከአማራ ክልል ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ታጣቂዎች እና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ በፈንታሌ ወረዳ በአካባቢው ታጣቂዎች መካከል በተፈጠረ የሚሊሻ አዛዡን ኮማደር አብዲሳ ኢፋን ጨምሮ በበርካታ ታጣቂዎች ላይ የሞት እና የአካል ጉዳት መድረሱ ተገለጸ። ግጭቱን ተከትሎ ከሁለቱም ወረዳዎች እርስ በእርስ የሚጣረሱ  መግለጫዎች ተሰጥተዋል። የምንጃር

Read More