ዜና: ትምህርት ሚኒስቴር ሰሞኑን በመዲናዋ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የሚደረጉ የሃይማኖታዊ እንቅስቃሴዎችን ተከትሎ የተፈጠረው ውዝግብ ሚኒስቴሩን እንደማይመለከተው ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6 ፣ 2014 - በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ጸሎትና ሌሎች ዝግጅቶች እንዳይደረጉ በመከልከላቸው የሙስሊሙ ማህበረሰብ ያቀረቡትን ቅሬታዎች በተመለከተ የትምህርት ሚኒስቴር በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡ ጉዳዩ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በማገናኘት
0 Comments