ዜና፡በኦሮሚያ ክልል የጸጥታ ሃይሎች ስድስት የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶችን በመዝጋት ሰራተኞቹን በቁጥጥር ስር አዋሉ
በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ-የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በኦሮሚያ ክልል የሚገኙት ስድስት ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች በጸጥታ ሃይሎች መዘጋታቸውንና ሰራተኞቻቸው ባልታወቀ ምክንያት መታሰራቸውን የኩባንያው ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ነፃነት ተስፋዬ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናግረዋል። እንደ እርሱ ገለጻ፣ ከአጠቃላይ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ሠራተኞች መካከል አንድ አምስተኛው የሚሆኑ ሰራተኞቹ የሚሠሩባቸዉ በመቱ፣ በጊምቢ፣ በጅማ፣
0 Comments