HomeLaw & Justice (Page 51)

Law & Justice

በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 26/2014-  በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የደራሼ ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጆበርና አሰፋ በታጣቂዎች ተገደሉ። ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የዓይን እማኝ ለአዲስ ስታንዳርድ እንደተናገሩት ቅዳሜ ሚያዚያ 22 ቀን ጠዋት ነው አስተዳዳሪው የተገደሉት። በአካባቢው የመንግስት ከፍተኛ አመራር ላይ ግድያ ሲፈጸም ይህ

Read More

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 15/2014 - በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሚመራው የብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት ከፍተኛ የመከላከያ ሰራዊት፣ የፖሊስ እና የመረጃ ባለስልጣናት እንዲሁም የክልል ፕሬዝዳንቶች እና ሌሎችንም ጨምሮ በሀገሪቱ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ተወያይቷል። ምክር ቤቱ፣ በህገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሀገሪቱን ሰላምና ፀጥታ በማደፍረስ ላይ

Read More

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 13/2014 - የምስራቅ ሸዋ ዞን አስተዳደር ራሳቸውን ‘ፋኖ’ ብለው በሚጠሩ ‘ጽንፈኛ የአማራ ሃይሎች’ አንድ አምቡላንስ መኪና መቃጠሉን ገልጿል። አምቡላንሱ ሚያዚያ 11 ቀን አራት ሰዎችን ጭኖ  ከምስራቅ ሀረርጌ ዞን ጉርሱም ወረዳ ወደ አዳማ ሲጓዝ እንደነበር የምስራቅ ሸዋ ዞን ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል። ቢሮው በፌስቡክ

Read More