HomeLaw & Justice (Page 47)

Law & Justice

በብሩክ አለሙ ግንቦት 26፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባበ፦አንቡላንስ ተሽከርካሪ 21 ሰዎችን በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ለማሻገር የሞከረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ። የቋራ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የአንቡላን ሹፌር  በአንቡላን መኪና 21 ሰዎችን ጭኖ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ለማሻገር ሲያጓጉዝ ተይዞ ፍርድ ቤት መቅረቡን የምዕራብ

Read More

ከግራ ወደ ቀኝ በሚታየው ቅደም ተከተል ፣ ጋዜጠኛ ሰለሞን ሹምዬ ፣ ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ ፣ ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው ፣ ጋዜጠኛ መስከረም አበራ ፣ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ፣ እና ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ። የግራፊክስ ዲዛይን ፣ በአዲስ ስታንዳርድ:: ፎቶዎች

Read More

ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ ግንቦት 20፣2014 ዓ.ም፣አዲስ አበባ፡-"ሮሃ ሚዲያ " የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙኃን መስራች እና ባለቤት የሆነችው ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ ዛሬ ጠዋት በፖሊስ ተይዛ መወሰዷን ባለቤቷ ሮቤል ተስፋዬ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገረ። ሁለት የፌደራል ደንብ የለበሱ እና ሶስት ሲቪል የለበሱ ደህንነቶች ጋዜጠኛ መዓዛ መሃመድን ዛሬ

Read More