ዜና: በሰሜን ወሎ ዞን በጦርነቱ ምክንያት ቤት ንብረታቸው የወደማባቸው ከ34ሺ ሰዎች በላይ በዳስና በኬንዳ እየኖሩ ነው ተባለ
አዲስ አበባ: ግንቦት 17/2014- በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ በጦርነቱ ምክኒያት 6245 ቤቶች በመውደማቸው ከ34000 በላይ ሰዎች በዳስና በኬንዳ እየኖሩ ነው ሲል የወረዳው የከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የጽ/ቤቱ ሃላፊ አቶ ምሳው በዛ የህወሀት ሀይሎች ወረዳውን ከ5 ወር በላይ ይዘውት በነበረበት ወቅት በመንግስትና የህዝብ
0 Comments