HomeLaw & Justice (Page 50)

Law & Justice

አዲስ አበባ ግንቦት 6፣ 2014 ፦ የአማራ ክልል የጸጥታው ምክር ቤት በክልሉ ያለውን ሰላምና ጸጥታ ሁኔታ መገምገሙን ገልጾ የጸጥታ መዋቅሩና የክልሉ ህዝብ "በአማራ ክልል ላይ ዳግም ጦርነት አውጀዋል" ባላቸው የትግራይ ሃይሎች የተቃጣበትን ወታደራዊ ጥቃት ለመከላከል እንዲዘጋጅ አሳስቧል።  ምክር ቤቱ  የክልሉን ሰላምና ፀጥታ አደጋ ላይ የሚጥሉና የክልሉን

Read More

በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3 ፣ 2014- የኢትዮጵያ ምርት ገበያ  ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ነፃነት ተስፋዬ  ያለምንም ክስ በቁጥጥር ስር ውለው ነበሩ የተቋሙ ስድስቱ ቅርንጫፎች ሰራተኞች ባለፈው ቅዳሜ ከእስር መፈታታቸውን ነገር ግን ቅርንጫፎቹ አሁንም እንደተዘጉ ሲሆን ለመክፈት ውይይት እየተደረገ መሆኑን አቶ ነፃነት አክለው ተናግረዋል። በጊምቢ ከተማ

Read More

በማህሌት ፋሲል  አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2 ፣ 2014 -  የየኛ ቴሌቪዥን የበይነ መረብ ጋዜጠኛ የሆነው ጎበዜ ሲሳይ እሁድ ሚያዝያ 23 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ለዘጠኝ ቀናት  ወደማይታወቅ ቦታ በጸጥታ ሃይሎች ከተወሰደ በኋላ ትናንት ማታ ከምሽቱ ሶስት ሰዓት አካባቢ ከእስር ተፈታ። ጎበዜ ሲሳይ ከአዲስ ስታንዳርድ ጋር ባደረገው ቃለ

Read More