ዜና፡ የትግራይ ባለስልጣናት የኤርትራ ሃይሎች አዲስ ወታደራዊ ጥቃት ፈፀሙ በማለት ከሰሱ፣ የፌደራል መንግስት ግን የትግራይ ሃይሎችን ጠብ አጭረዋል ብሏል
ኤርትራ ወታደሮች ወታደራዊ ጥቃት የፈጸሙበት አካባቢ አዲ አዋላ በትግራይ ውስጥ ይገኛል። ግንቦት 23ቀን ፣ 2014 ዓ.ም፣-የትግራይ ክልል ባለስልጣናት የኤርትራ ሃይሎችን በሳምንቱ መጨረሻ አዲስ ወታደራዊ ጥቃት አድርሰዋል ሲሉ ከሰዋል። መግለጫውን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስት አስተያየት የሰጠ ሲሆን በመጀመሪያ በትግራይ ባለስልጣናት ስለተሰጡት ዘገባዎች አላውቅም ብሎ ነበር። ነገር ግን
0 Comments