HomeLaw & Justice (Page 49)

Law & Justice

በአስረስ አዲሚ ጊካይ (ዶ/ር) በደቡብ ኦሞ ዞን የተፈጠረው የፖለቲካ አለመረጋጋት እና ግጭት አዲስ አበባ፣ግንቦት 10፣ 2014 - ባሳለፍነው ሚያዝያ ወር መጀመሪያ አራቱ የአሪ ወረዳዎች የፖለቲካ አለመረጋጋት እና ብጥብጥ አስተናግደው ነበር። እንደ ዞን የመደራጀት ጥያቄን ተከትሎ በተፈጠረ አለመረጋጋት  በሰው ህይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል። ከ150 በላይ

Read More

 በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ ፣ግንቦት 9፣ 2014 ዓ.ም- በሀረሪ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ የአፋን ኦሮሞ ጋዜጠኛ እና አርታኢ የሆነው ሙሀይዲን አብዱላሂ ማክሰኞ ግንቦት 2 ቀን በቁጥጥር ስር መዋሉ ተነገረ ። ከ11 አመት በላይ በጋዜጠኝነት ያገለገለው ሙሀዲን በቁጥጥር ስር የዋለው ልጅ መውለዱን ተከትሎ የአመት ፈቃድ ከወሰደ ከአንድ ቀን 

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014- የቀድሞው የአማራ ክልል ልዩ ሃይል አዛዥ የነበሩት ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ ትላንት  ከጠዋቱ 5:15 ሰዓት አካባቢ ጓደኛቸውን ለማግኘት እንደሄዱ ወደ ቤት አለመመለሳቸውን ባለቤታቸው ወ/ሮ መነን ሃይሌ አረጋግጠዋል። ወ/ሮ መነን ለቢቢሲ አማርኛ እንደገለፁት አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና የፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ

Read More