የተደራጀ ቡድን በአማራ ክልል እስረኞቹን ማስመለጡንና ዝርፊያ መፈጸሙን የአማራ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 ጥር 30 ለየካቲት 1 አጥቢያ ሌሊት ከ7 ሰዓት ጀምሮ በላይ ጋይንት ወረዳ ነፋስ መውጫ ከተማ በሚገኙ የወረዳ ማረሚያ ቤት፣ ፖሊስ ጣቢያ እና ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ላይ ጥቃት መድረሱን የአማራ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል። ጉዳዩን አስመልክቶ የክልሉ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን እና ፖሊስ ኮሚሽን
0 Comments