HomeLaw & Justice (Page 43)

Law & Justice

ሰኔ13 ቀን፣2014 ዓ.ም፣አዲስአበባ፦ በምዕራብ ወለጋ ዞን ኦሮሚያ ክልል ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ከ 200 በላይ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን የተለያዩ ዘገባዎች ጠቁመዋል:: የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም. በምዕራብ ወለጋ ዞን ግምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ ስለነበረው ጥቃት ባወጣው መግለጫ በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች

Read More

በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ፡ ሰኔ 11/ 2014 ዓ.ም፡-በአዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ሰሜን ማዘጋጃ ጋበር ሆቴል በሚባል አካባቢ ሰኔ 8 ቀን 2014 ዓ/ም ከቀኑ 5 ሰዓት ላይ በትምህርት ቤት ክፍል ውስጥ ርቺት ተኩሶ ከት/ቤቱ አምልጦ የሄደ አንድ ተማሪን አራት የፖሊስ አባላት ተከታትለው በመያዝ የድብደባ ወንጀል

Read More

በሲያኔ መኮንን አዲስ አበባ ፣ሰኔ 10/2014 ፦የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች  እጆቹ ወደ ኋላ የታሰረ ሰው ላይ በተደጋጋሚ ሲተኩሱ የሚያሳዩ አስደንጋጭ ቪዲዮ በትላንትናው እለት በበርካታ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተለቋል ። ፊልሙ የተቀረፀው በጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት ዋና ከተማ መሆኑ የተነገረ ሲሆን የጋምቤላ ነፃ አውጪ ግንባር/ጦር እና መንግስት ሸኔ ብሎ

Read More