HomeLaw & Justice (Page 10)

Law & Justice

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/ 2015 ዓ.ም፡– የኢትዮ ሰላም ዩትዩብ ቻናል መስራች ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው ከዘጠኝ ቀናት እስር በኋላ ትላንት ማምሻውን በ30 ሺ ብር ዋስትና ከእስር መፈታቱን ወንድሙ ቢንያም አስፋው ለአዲስ ስታንዳርድ አረጋገጠ፡፡ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በ30 ሺ ብር ዋስትና እንዲፈታ ችሎቱ

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር የ12 አመት ህፃን ልጅ ላይ የጋብቻ ስነስረዓት በፈፀመ የ28 አመት ወጣት ላይ የአንድ ዓመት ከስምንት ወር የእስራት ቅጣት የተወሰነበት መሆኑን የጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት ገለፀ። ተከሳሽ ዲያቆን ጌታቸው አለልኝ የተባለ ግለሰብ

Read More

ቴዎድሮስ አስፋው- ፎቶ -ማህበራዊ ገፅ አዲስ አበባ፣ የካቲት 13/ 2015 ዓ.ም፡– ኢትዮ ሰላም የተሰኘ የዩቱዩብ ቻናል መስራች ጋዜጠኛ እና የፖለቲካ ትንታኔ በመስጠት የሚታወቀው ቴዎድሮስ አስፋው በ30ሺ ብር ዋስትና ከእስር እንዲፈታ ባሳለፍነው ሳምንት ፍርድ ቤቱ ብይን ቢሰጠም ፌደራል ፖሊስ ይግባኝ በመጠየቁ ከእስር አለመፈታቱን ጠበቃው አቶ ሰለሞን ገዛሀኝ

Read More