HomeLaw & Justice (Page 8)

Law & Justice

የነቀምት ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ሃላፊ ደሳለኝ ቦኮንጃ እና ከንቲባ ቶሌራ ረጋሳ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29/ 2015 ዓ.ም ፡- የነቀምት ከተማ ከንቲባ አቶ ቶሌራ ረጋሳን ጨምሮ በርካታ የከተማዋ ባለስልጣናት ከነቀምት ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ኃላፊ ግድያ ጋር በተያያዘ ለእስር መዳረጋቸው ተገለጸ። የነቀምት ከተማ የብልጽግና ሃላፊ ከሳምንት በፊት ባልታወቁ

Read More

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20/2015 ዓ.ም:- የአዲስ አበባ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ "እምነትን ሽፋን በማድረግ የፖለቲካ አጀንዳ ለማራመድ የሚጥሩ አካላትን በጋራ መታገል ይገባል" ሲል አሳሰበ፡፡ ይህ የተባለው ቢሮው በከተማው ሰላምና ልማት ስራዎች ላይ ከሁሉም የሀይማኖት ተቋማት አባቶች ጋር በዛሬው እለት ከተወያየ በኋላ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ

Read More

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነርና የፀጥታና ደኅንነት ግብረ-ኃይል አባል ጌቱ አርጋው አዲስ አበባ፣ የካቲት 30/ 2015 ዓ.ም፡– የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የኦፕሬሽናል ኮሚቴ ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው በአድዋ በዓል አከባበር ላይ ተፈጥሮ በነበረው ሁከት 878 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን በአሉን

Read More