HomeLaw & Justice (Page 12)

Law & Justice

ጋዜጠኛ ዲ/ን ዮሴፍ ከተማ እና ጋዜጠኛና የፖለቲካ ተንታኝ ቴዎድሮስ አዲስ አበባ፣ የካቲት 8/ 2015 ዓ.ም፡– ኢትዮ ሰላም የተሰኘ የዩቱዩብ ቻናል መስራች ጋዜጠኛ እና የፖለቲካ ትንታኔ በመስጠት የሚታወቀው ቴዎድሮስ አስፋው እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ጋዜጠኛ ዲያቆን ዮሴፍ ከተማመታሰራቸው ተገለጸ። ጋዜጠኛ እና የፖለቲካ

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 3/ 2015 ዓ.ም፡- አዲስ “ቤተ ክህነት” አቋቁመናል በማለት ያሳወቁ ጳጳሳት በአንዳንድ ቦታዎች በኃላፊዎች ድጋፍ ጭምር በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች የሚገኙ ሀገረ ስብከቶችን መያዛቸውን ተከትሎ ይህን ድርጊት በተቃወሙ ሰዎችና የሃይማኖት መሪዎች ላይ በመንግሥት የጸጥታ አባሎች በርካታ የሰበዓዊ መብት ጥሰት መፈፀሙን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች

Read More

የጋምቤላ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ኡቶው ኡኮት አዲስ አበባ፣ የካቲት፣2/ 2015 ዓ.ም፡- ከደቡብ ሱዳን በመነሳት የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው ወደ ጋምቤላ ክልል የገቡ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ሁለት ሰዎችን ገድለው አንድ ሰው ማቁሰላቸውን የጋምቤላ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ

Read More