HomeEthiopia (Page 82)

Ethiopia

የነቀምት ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ሃላፊ ደሳለኝ ቦኮንጃ እና ከንቲባ ቶሌራ ረጋሳ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29/ 2015 ዓ.ም ፡- የነቀምት ከተማ ከንቲባ አቶ ቶሌራ ረጋሳን ጨምሮ በርካታ የከተማዋ ባለስልጣናት ከነቀምት ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ኃላፊ ግድያ ጋር በተያያዘ ለእስር መዳረጋቸው ተገለጸ። የነቀምት ከተማ የብልጽግና ሃላፊ ከሳምንት በፊት ባልታወቁ

Read More

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29/ 2015 ዓ.ም፡- መንግሥት የሀገሪቱን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት መጠበቅ የሚያስችል አንድ ጠንካራ የተማከለ ሠራዊት ለመገንባት ሲባል የየክልሉን ልዩ ኃይሎች ወደ ተለያዩ የጸጥታ መዋቅሮች እንዲገቡ የሚያስችላቸውን ተግባራዊ እንቅስቃሴ ማካሄድ መጀመሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ትላንት ባወጣው መግለጫ በሁሉም ክልሎች የሚገኙ የልዩ ኃይል አባላት

Read More

ፎቶ ከፌደራል ፖሊስ ፌስቡክ ገጽ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29/ 2015 ዓ.ም - የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ በመግባት በጋምቤላ እና ቤኒሻንጉል ክልል የወርቅና የተለያዩ ማዕድናት ፍለጋ ላይ የተሰማሩ ከዘጠና በላይ የውጭ ሀገር ዜጎችና ኢትዮጵያውያን ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ። ግብረ ኋይሉ የየት ሀገር ዜጎች

Read More