HomeEthiopia (Page 78)

Ethiopia

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11/ 2015 ዓ.ም፡- በሲዳማ ብሔር ዘንድ የራሱ የሆነ የቀን አቆጣጠር ቀመር ወይም ስርዓት ያለው በጨረቃና በስነ-ከዋክብት የሚመራ በአያንቱዎች (በአዋቂዎች) ተለይቶ ለጎሳ መሪዎች (ገሮ) ተገልፆ በጪሜሳዎች (በሀገር ሽማግሌዎች) ይፋ ተደርጎ በየዓመቱ የሚከበረው የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የፊቼ ጫምበላላ በዓል በዛሬው እለት በድምቀት እየተከበረ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11/ 2015 ዓ.ም፡- በጀነራል አብደል ፈታህ አል-ቡርሃን የሚመራው የአገሪቱ መከላከያ ሀይል እና በጀነራል መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ የሚመራው የፈጥኖ ደራሽ ልዩ ሀይል መካከል ለአምስት ተከታታይ ቀናት እየተካሄደ ባለው ውጊያ የሞቱ ኢትዮጵያውያን መኖራቸውን መረጃዎች እየደረሱን ነው ሲል የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሱዳን ገለፀ። በሱዳን እየተካሄደ ባለው ውጊያ

Read More

አቶ አንዷለም አራጌ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ከፍተኛ አመራሩ አቶ አንዷለም አራጌ መልቀቂያ ማስገባታቸውን በማህበራዊ የትስስር ፌስቡክ ገጻቸው ይፋ ባደረጉት ደብዳቤ አስታወቁ። ኢትዮጵያ በየትኛውም የታሪክ ድርሳን ላይ ከሰፈረው መከራዋ ሁሉ የከፋውን በምታስተናግድበት በዚህ ዘመን ፓርቲው የሚጠበቅበትን ከመወጣት ይልቅ ለገዢው

Read More