ዜና፡ ሰሞኑን ተቃውሞ በተስተናገደባቸው የአማራ ክልል ከተሞች አንጻራዊ ሰላም መስፈኑ እና መደበኛ እንቅስቃሴዎች መጀመሩ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በርካታ ከተሞች የክልሉ ልዩ ኃይል እንደገና ለማደራጀት በሚል የተወሰነው ውሳኔን በመቃወም ሲካሄዱ የነበሩ ሰልፎች እና ግጭቶች በዛሬው እለት ጋብ ማለቱንና መደበኛ እንቅስቃሴዎች መጀመራቸውን ነዋሪዎች አስታወቁ። በተለይ በቆቦ፣ ደብረብርሃን እና ባህርዳር አንጻራዊ ሰላም እንደሰፈነባቸው ነዋሪዎቹ ለአዲስ ስታንዳርድ ገልጸዋል። በአማራ ክልል
0 Comments