HomeEthiopia (Page 79)

Ethiopia

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10/2015 ዓ.ም፡- መንግስት በቅርቡ በአማራ ክልል ተካሂዶ በነበረው ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ያሰራቸውን ሰባት ጋዜጠኞችን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈታ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት አምነስቲ ጠየቀ። በእስር ከሚገኙት ጋዜጠኞች መካከል በአንዷ ላይ የተፈጸመው አካላዊ ጥቃት እንዲጣራም ተቋሙ ጠይቋል። አምነስቲ በተጨማሪም የኢትዮጵያ መንግስት በሰላማዊ መንገድ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9/2015 ዓ.ም፡- ከሁለት ቀናት በፊት በሱዳን ካርቱም በሁለቱ ጀነራሎች የሚመራ የሰራዊት ሀይል ግጭት ሳቢያ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከመቶ በላይ መድረሱን የሱዳን የዶክተሮች ቡድን መረጃ አመላከተ፤ ከአንድ ሺ በላይ ሰዎች መቁሰላቸውንም አስታውቋል። ጦርነቱ ህይወታቸውነ ከቀጠፈው መካከል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሶስት የዓለም የምግብ ድርጅት

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7/ 2015 ዓ.ም፡- በሚዲያ ጥፋት የተጠረጠሩ ታሳሪዎች በሙሉ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከእስር እንዲለቀቁ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ፡፡ የመንግሥት የጸጥታ አካላት በፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎችና አባላት፣ በሚዲያ አባላትና በማኅበረሰብ አንቂዎች ላይ ካተኮረ እስርና ማዋከብ እንዲቆጠቡም ጠይቋል፡፡ ኮሚስኑ የሚዲያ አባላትንና የማኅበረሰብ አንቂዎችን ዒላማ ያደረገ

Read More